ፋሲካ
15 ቁጥሮች11አማርኛማቴ 28:5-6
ማር 16:6
6እርሱ ግን፦ “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።
ማቴ 27:28-29
ዮሐ 19:30
30ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ “ተፈጸመ” አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።
ማቴ 21:9
9የሚቀድሙትም ሕዝብ የሚከተሉትም፦ “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም፡” እያሉ ይጮኹ ነበር።
ሉቃ 23:46
46ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፦ “አባት ሆይ፥ ነፍሴን በእጅህ አደራ እሰጣለሁ” አለ። ይህንም ብሎ ነፍሱን ሰጠ።
ማቴ 20:18-19
ማቴ 27:37
37ይህ ኢየሱስ የአይሁድ ንጉሥ ነው የሚል የክሱን ጽሕፈት ከራሱ በላይ አኖሩ።
ዮሐ 20:8-9
ዘካ 9:9
9አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።
ማር 14:36
36“አባ አባት ሆይ፥ ሁሉ ይቻልሃል፤ ይህችን ጽዋ ከእኔ ውሰድ፤ ነገር ግን አንተ የምትወደው እንጂ እኔ የምወደው አይሁን፡” አለ።