ሞት
25 ቁጥሮች12አማርኛኢዮ 14:1-2
ኢዮ 14:10-14
ኢዮ 19:25-27
ዳዊ 1:6
6እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።
ዳዊ 13:3
3አቤቱ አምላኬ፥ እየኝ ስማኝም፤ ጠላቴ፦ “አሸነፍሁት፡” እንዳይል፥
ዳዊ 17:15
15እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤ ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ።
ዳዊ 28:1
1አቤቱ፥ ወደ አንተ እጠራለሁ፤ ዝም ብትለኝ ወደ ጕድጓድ እንደሚወርዱት እንዳልመስል፥ አንተ አምላኬ፥ ዝም አትበለኝ።
ዳዊ 28:3-5
ዳዊ 30:9-12
ዳዊ 37:16
16ለጻድቅ ያለው ጥቂት፡ ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል።
ዳዊ 37:28-29
ዳዊ 68:20
20አምላካችንስ የደኅንነት አምላክ ነው፤ ከሞት መውጣትም ከእግዚአብሔር ነው።